ይህ ፈጠራ የታከለበት በፊልም የታገዘው የቴክኖ የማስመረቂያ ፕሮግራም ድርጅቱ ምርቱን ከማስተዋወቅ ባለፈ በኢንዱስትሪ፣ በማኅበራዊና በሰብዓዊነት ላይ የበለጠ ጥረት ለማድረግ ያለውን ፍላጎት የሚያንጸባርቅ ነው:: ይህ ደግሞ ድርጅቱ በአለማችን ላይ በዘርፉ ቁንጮ እየሆነ መምጣቱን ይጠቁማል::
በአዲሱ ትውልድ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ቴክኖ ሞባይል በ ግንቦት 4 2013 ላይ በለቀቀው አዲሱ የCAMON 17 ተከታታይ ስልክ የብዙሆችን ቀልብ መሳብ ችሉዋል::
በማስመረቂያ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት ሰዎች ወደ ትዕይንቱ ሲገቡ፣ በሰልፊ እና በሰልፊው ትውልድ ፍላጎት ዙሪያ ትኩረት ባደረጉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያብራራ አስደናቂ ዘጋቢ ፊልም ላይ እዲታደሙ ተደርገው ነበር። ዝግጅቱ እየገፋ ሲሄድ ተሰብሳቢዎቹ በእርግጥ TECNO የዚህን ወጣት ትውልድ ፍላጎት ለማሟላት በተጨባጭ እና በስሜት እየሰራ መሆኑን ተገንዝበዋል::
“The rise of selfie” በሚል ርዕስ የቀረበው ዘጋቢ ፊልም ስለሰልፊ አመጣጥ እና እንዴት ሰልፊ የአሁኑ ትውልድ መገለጫ መሆን አንደቻለ ያወራል:: የቴክኖ አዲስ የንግድ አምባ
TECNO CAMON 17 ሁልጊዜ “በልባቸው ወጣት” ለሆኑ እና ለአዳዲስ ነገሮች ራሳቸውን ለሚያነሳሱ ተጠቃሚዎች ምልክት ለመሆን የተሰራ ሲሆን ፣ ሰዎች እራሳቸውን በይበልጥ ለመግለጽ እንዲችሉ ያስችላቸዋል::
ዶክመንተሪው መጪዊን ግዜ የምንመለከትበትን መንገድ ያሳያል ። ከዲጅታል ትውልዱ እንደተረዳነው ለግለሰቦችም ሆነ ለቡድኖች ኦንላይንም ሆነ ኦፍ ላይን ሰልፊ እራስን ለመግለፅ አማራጭ መንገድ ነው::
ፊልሙ የስነ-ልቦና ፕሮፌሰር ባለሙያውን ቶማስ ከርራን እና ፎቶግራፍ አንባቢውን ዩጄኒ ሺንከልን፣ እንዲሁም ቴክ ጋዜጠኛ ሉሲ ሄጅስ፣ በፎቶግራፍ ላይ ያላቸውን ጠቃሚ ግንዛቤ አካፍለዋል። በመድረኩ ላይ ለታዳሚው ስለ ሰልፊ ብዙም ያልተነገረላቸው ሃሳቦችን በማካፈል ታዳሚው ስለሰልፊ የተሻለ ግንዛቤ አንዲኖረው ኣድርገዋል:: ይህም ታዳሚውን ስለዚህ ትውልድ ልማድ እና እዴት TECNO CAMON 17 ለተጠቃሚዎቹ በጣም ተስማሚ የሆነበትን ምክንያት ለመረዳት አስችሎታል::
የፋሽን ሞዴል የሆኑት ሣራ ዮሐንሰን በፊልሙ ላይ፣ ታዋቂ ያልሆኑ ሰዎች ዕራሳቸው
የፋሽን ሞዴል የሆኑት ሣራ በፊልሙ ላይ እንዳሉት፣ እንደ TECNO CAMON 17 ያሉ የሰልፊ ስልኮች ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ምስል ለመቆጣጠር የሚያስችላቸውን ምርጥ የሆኑ ፎቶዎችን በማንሳት ምስላቸውን እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል:: በተጨማሪም የተሻለ ማንነት እንዲኖረን ለማድረግ እዲሁም በደመ ነብስ ወደተሻለ እኛነት እንድንመጣ ለራሳችን የምንጠቁምበት መንገድ ነው:: ይህም ደግሞ የሰልፊ ዋነኛ ጥቅም ነው::
የTECNO CAMON 17 በጣም የተሻሻሉ መገልገያዎችን የያዘ ሲሆን next generation የሆነውን TAIVOS 2.0 በመጠቀም የካሜራ setting በማሻሻል ከአካባቢያችን ካለው ነገር ጋር የተጣጣመ ምስል እንድናገኝ ያስችላል:: ይህ ሁሉ በግልጽ በተቀመጠ የፊት ካሜራ ይያዛል::
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሰልፊ ማኅበራዊ ክስተት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ከመሆኑም በላይ ሰዎች ሐሳባቸውን የሚገልጹበት ዋነኛ መንገድ ሆኗል:: ኮቪድ-19 ባስከተለው ተጽዕኖ ምክንያት ዓለም ለዘለቄታው ተለውጧል፤ ሰዎች ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር በሰላም ለመገናኘት ሰልፊን በማዘውተራቸው የሰልፊ ተግባር ይበልጥ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል። ይህን የደንበኞች ሰልፊ አጠቃቀም ቴክኖ እና ሌሎች የስልክ አምራቾች በአጽንኦት እንዲያጤኑት አድጉዋቸዋል::
በዚህ የምርት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም ላይ የሰልፊን ታሪክ የሚቃኘው አዲስ ክስተት ቴክኖ ምርቱን ከማስተዋወቅ ባለ
ቴክኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ ታዋቂ ዓለም አቀፍ የስልክ ኢንዱስትሪ መሪ እየሆነ እንደመምጣቱ በመሰል ፊልሞች የዓለም አቀፉን ህብረተሰብ ስለሰልፊ ያለውን አስተሳሰብ ለማሳደግ መስራቱ እይታውንና ጉልምስናውን እያሳየ ነው ።