The Canadian Embassy to Ethiopia is hosting its first online auction.
OPENS: 8:00pm 22 January 2024
CLOSES: 8:00pm 05 February 2024
Website: https://canadianembassyauctions.ca/
We invite you to bid on sale items like furniture, equipment, and vehicles from the comfort of your home. Registration is required.
Bidders wishing to bid on available vehicles, must provide a bid bond of 30000 ETB, (Thirty Thousand Birr) endorsed by a certified cheque (CPO).
Please refer to the Q&A tab at the auction website for answers to all your questions.
Happy bidding!
በኢትዮጵያ የሚገኘው የካናዳ ኤምባሲ የመጀመሪያውን የኢንተርኔት ጨረታ ያስተናግዳል
ጨረታው የሚጀምርበት ቀንና ሰአት -ሰኞ ጥር 13,2016 ከምሽቱ 2 ሰአት ላይ
ጨረታው የሚጠናቀቅበት ቀንና ሰአትሰኞ ጥር 27,2016 ከምሽቱ 2 ሰአት ላይ
የጨረታው መመዝገቢያ ሊንክ(ማስፈጠርያ )https://canadianembassyauctions.ca/
በኢትዮጵያ የሚገኘው የካናዳ ኤምባሲ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ፣ ያገለገሉ የቤት እቃዎች እና ሌሎችንም በጨረታ ለመሸጥ እንድትሳተፉ ይጋብዛል። በጨረታዉ ለመሳተፍ እና ለመመዝገብ ከላይ የተገለፀዉን ሊንክ ይከተሉ
ተሽከርካሪዎች ላይ ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ማስያዣ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሽ ) በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ(ማስያዝ) አለባቸው
በጨረታው ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች በሙሉ መልስ ለማግኘት እባካችሁ በጨረታ ድ ህረ ገፁ ላይ የሚገኘውን የጥያቄና መልስ ቦ ታ ላይ ይመልከቱ።
መልካም ጨረታ