ሕብረት ባንክ አ.ማ. ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በሚያካሂደው 27ኛው የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫን ያካሂዳል፡፡
በመሆኑም፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 አንቀጽ 9/9.3 መሠረት ፣ የምርጫው መስፈርቶች ከምርጫው አንድ ከወር በፊት ለባለአክስዮኖች መገለጽ እንዳለባቸው በሚደነግገው መሠረት፣ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎችን በስብሰባው ዕለት መጠቆምና መምረጥ እንድትችሉ ለመላው የባንካችን ባለአክሲዮኖች ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
