ድርጅታችን ፤ ቶኩማ ሆቴል ኃ/የተ/የግ/ማ ፣ በኦሮሚያ ክልል ፣ አዳማ ወረዳ ፣ ቀበሌ 09(በአሁን ስያሜው ኢሬቻ ) ፣ የቤት ቁጥር 1937 ፣ በንግድ ምዝገባ ቁጥር MT/AA/2/0002676/2004 ፣ የባለ ኮከብ ሆቴል አገልግሎቶችን የሚሰጥ የኢንቨስትመንት ተቋም ነው፡፡
በዚህ መሰረት ያለንን ካፒታል በቃለ ጉባኤ ማሳደጋችንን አሳውቀን የነበረ ሲሆን ነገር ግን በቀን 27 የካቲት 2017 ዓ.ም ባደረግነው 17ኛ ምልዓተ-ቃለ ጉባኤ የድርጅቱ ካፒታሉ ቀድሞ ተብሎ ከነበረበት ብር 54,585,000.00/ሃምሳ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ ብር/ ካፒታል ወደ ብር 26,685,000.00 /ሃያ ስድስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ብር/ ካፒታል ዝቅ እንዲል በሙሉ ድምፅ ተስማምተናል፡፡
በዚህ ጉዳይ ከማንኛውም 3ኛ ወገን ለሚነሱ የመብት ሆኑ የጥቅም ጉዳዮች ቢኖሩ ፣ መጠየቅ የሚችሉ ስሆን ፣ እኛ የማህበሩ አባላት ፣ በጋራም ሆነ በተናጠል ለሚነሱ ጥያቄዎች ፣ ሙሉ ሃላፊነት የምንወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
Regarding making capital adjustments,
Our company, Tokuma Hotel Plc., located in the Oromia region, Adama district, kebele 09 (currently called Irecha), house number 1937, business registration number MT/AA/2/0002676/2004, is an investment institution that provides star-rated hotel services. Accordingly, we announced that we have increased our capital in the minutes of the meeting to Birr 54,585,000.00 (Fifty-Four Million Five Hundred Eighty-Five Thousand Birr) but in the 17th plenary meeting minutes held on March 06, 2025, we unanimously agreed and decided to lower the capital to Birr 26,685,000.00 (Twenty-Six Million Six Hundred Eighty-Five Thousand). We would like to inform you that we, the members of the association, will take full responsibility for the questions raised by any third party in this matter, if there are any rights or interest issues that can be asked.