Tuesday, March 3, 2026

ወደ ቅዱስ ገብርኤል ጠቅላላ የህክምና  ሆስፒታል ለመግባት የመንገድ ለውጥ ስለማሳወቅ

ወደ ቅዱስ ገብርኤል ጠቅላላ ሆስፒታል ከ22 ጎላጉል እስከ ላሊበላ እስታዲዮም የሚያስገባው  መንገድ በኮሪደር መንገድ ልማት ሥራ እየተሠራ በመሆኑ ደንበኞቻችን ወደ ሆስፒታላችን ሲመጡ እንዳይጉላሉ የሚከተሉትን አማራጮች መንገዶች በአክብሮት እንዲጠቀሙ፡-

  1. በቦሌ ለሚመጡ ደንበኞቻችን በኢምፔሪያል ሆቴል ወደ 24 ታክሲ ተራ አድርገው  ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስትያን የሚወስደው መንገድ መጠቀም፣
  2. በ22 ለሚመጡ ደንበኞቻችን በለም ሆቴል ወደ ኮከብ ህንፃ በሚወስደው ወደ 24 ታክሲ ተራ  አድርገው  ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስትያን የሚወስደው መንገድ መጠቀም፣

30ኛ ዓመት የምስረታ በዓላችን በማክበር ላይ የምንገኘው በአገራችን የመጀመሪያ የግል ሆስፒታል የሆነው ቅዱስ ገብርኤል ጠቅላላ ሆስፒታል ደንበኞቻችን እኛን መርጣችሁ ተጠቃሚዎቻችን በመሆናችሁ እያመሰገንን በቀጣይም የተሟላ የህክምና አገልግሎት እንደምንሰጥ  ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

አድራሻችን፡- ከ22 ማዞሪያ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ

                    ስልክ ቁጥራችን፡ +251911124501 እና 8819

“አሁን የጤናዎ ጊዜ ነው”

ቅዱስ ገብርኤል ጠቅላላ የህክምና ሆስፒታል

Hot this week

Production up, but the ‘cost’ variable weighs heavily

Production is up in 2021 for the Italian agricultural...

Luminos Fund’s catch-up education programs in Ethiopia recognized

The Luminos Fund has been named a top 10...

Well-planned cities essential for a resilient future in Africa concludes the World Urban Forum

The World Urban Forum (WUF) concluded today with a...

Private sector deemed key to unlocking AfCFTA potential

The private sector’s role is vital to fully unlock...

The Napkin Curve and the Limits of Economic Policy

Few images in modern economics are as simple—or as...

GERD: Africa’s energy Project of the Year

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) has reached a...

Yohannes Names Backroom Staff Following National Team Reappointment

Yohannes Sahle, who was recently reinstated as the head...

No More Midnight Transactions: Ethiopia Steps Into the Light

I remember sitting in my office in 2019 with...
spot_img

Related Articles

Popular Categories

spot_imgspot_img