የጨረታ ማስታወቂያ
በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ በዚሁ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡-
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት
ሕጋዊ የታደሰ የግንባታ ፍቃድ
(TIN) No. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጁ ያገለገሉ እቃዎች፡–
መኪና ፣ ሶፋ፣ ፍሪጅ ፣ ቴሌቪዥን ፣ ኮምፒውተር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የብረት አልጋ፣ የብረት በሮች፣ የብረት መስኮት እና ሌሎች ያላቸው ብረታብረቶችን ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን አሟልቶ መወዳደር የሚችል ተወዳዳሪ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10(አስር) ቀናት ለውድድር የሚቀርቡትን ዕቃዎች መጎብኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡– አዳማ ከተማ ደደቻ አራራ ወረዳ ደራርቱ ህንፃ ጀርባ
ማሳሰቢያ፡– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
ለተጨማሪ መረጃ 0911017510 / 0989326988




