Tuesday, November 10, 2026

Selam Bus S.C

ማስታወቂያ

 የባለ አክስዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 10 ድንገተኛ   ወይም

 አስቸኳይ ጉባዔዎች ስብሰባ   ጥሪ

በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀፅ 366(1) እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ አንቀፅ 17(2) መሠረት ሰላም ህዝብ ማመላለሻ አ/ማ የባለአክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 10ኛ ድንገተኛ ወይም አስቸኳይ ጉባዔ ቅዳሜ ህዳር 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክስዮኖች ወይም ሕጋዊ ውክልና ያላቸው አካላት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባኤው እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡

  • የማህበሩ የተፈረመ ዋና ገንዘብ: 200,000,000.00
  • የማህበሩ የተከፈለ ዋና ገንዘብ፡ 168,930,000.00
  • የማህበሩ የምዝገባ ቁጥር፡ TG/MK/SEM/3/0002760/2008
  • የማህበሩ ዋና መስሪያቤት አድራሻ∶- ከተማ፣ አዲስ አበባ፣ ክ/ከተማ ቂርቆስ ወረዳ 9፣ የቤት ቁጥር004/41/1

ሀ. የባለአክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች፡–

1. የጉባኤውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፤

2. የ2018 በጀት ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርትን ማድመጥና በቀረበዉ ሪፖርት   ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤

3. የ2018 ዓ.ም የውጭ ኦዲተሮች ሪፖርትን ማድመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ፤

4. የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን የተጣራ ትርፍ አደላደልና አከፋፈል ላይ በሚቀርበዉ የዉሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፤

5. የዉጭ ኦዲተር የክፍያ ማሻሻያ ጥያቄን ተወያይቶ መወሰን፤

ለ. የድንገተኛ ወይም አስቸኳይ ጉባዔ አጀንዳዎች

1. የጉባኤውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፤

2. የአ/ማህበሩ መመስረቻ ፅሁፍ ላይ የቀረቡ ማሻሻያዎችን ተወያይቶ ማጽደቅ፤

ማሳሰቢያ፡–

1. በጉባኤው ላይ የሚሳተፉ ባለአክስዮኖች ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸዉን የሚያረጋግጥ የታደሰ ፋይዳ መታወቂያ፣ FAN/FIN ቁጥር ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡ ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን የሆኑ የዉጭ አገር ዜግነት ያላቸዉ ባለአክሲዮኖች ትውልደ ኢትዮጵያዊነታቸዉን የሚያረጋግጥ የቢጫ ካርድ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፡፡

2. በጉባኤው ላይ በአካል መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች ጉባዔዉ ከመካሄዱ ከሶስት ቀን በፊት መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ሕንጻ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ በመቅረብ ኩባንያው ባዘጋጀው የውክልና ቅጽ ላይ በመሙላት ተወካይ መሾምና ተወካዩም በስብሰባዉ መሳተፍ ይችላሉ እንዲሁም የባለአክሲዮኖች ህጋዊ ተወካዮች አግባብነት ካለው የመንግስት አካል የተሰጠ የውክልና ሥልጣን ሰነድ ይዛችሁ በመቅረብ በጉባኤው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ጉባኤው ተወያይቶ የሚያስተላልፋቸው ውሳኔዎች ባልተገኙ አባላት ላይ የፀና ይሆናል፡፡

ሰላም የሕዝብ ማመላለሻ አ/ማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድ

ለተጨማሪ መረጃ፡-ስልክ 251-11-552-21-11 ስልክ ቁጥር 09 11 46 61 87

Email: Selambusline@gmail.com

Website: Selambus.com

ፖስታ ሣጥን ቁጥር፡- 101011 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Hot this week

Production up, but the ‘cost’ variable weighs heavily

Production is up in 2021 for the Italian agricultural...

Luminos Fund’s catch-up education programs in Ethiopia recognized

The Luminos Fund has been named a top 10...

Well-planned cities essential for a resilient future in Africa concludes the World Urban Forum

The World Urban Forum (WUF) concluded today with a...

Private sector deemed key to unlocking AfCFTA potential

The private sector’s role is vital to fully unlock...

SOMALI REGIONAL EDUCATION BUREAU

Invitation for Local Competitive Bidders Somali Regional Education Bureau invites...

SNV Netherlands Development Organization

 Extension of bid Advertisement ( posted in reporter from...

IRC

Invitation For Bid The International Rescue Committee (IRC) is one...

East African National Distribution SC

Invitation For Bid (IFB) National Competitive Bid (NCB) Bid No. EAND/NCB/S/01/2026 Tender...

Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia Program

TENDER NOTICE Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia Program Discharge Surveyor and...

Berhan Insurance

Invitation for Audit Service BID Berhan insurance S.C invites independent...

Awash Insurance

   Vacancy AnnouncementAwash Insurance invites qualified applicants for the...

Abay Bank

Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/14/2026-27 Abay...
spot_img

Related Articles

Popular Categories

spot_imgspot_img