Thursday, October 15, 2026
Home Blog Page 32

ፍላጎትን ማሳወቂያየታወር ኦዲት፣ የመዋቅር ትንተና፣ ማጠናከርና የጥገና አገልግሎት

0

I. መግቢያና እና መነሻ ሀሳብ
ሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ የሚገነባቸው የቴሌኮሙኒኬሽን ማማዎች ለረዥም ጊዜ
የሚያገለግሉ አስተማማኝ ፣ ደህንነት የተጠበቀና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ የታወር ማኔጅመንት ሲስተምን (TMS)
በመተግበር ላይ ይገኛል።
የዚህ እቅድ አንድ አካል በመሆን፣ ሳፋሪኮም በነባር የቴሌኮሙኒኬሽን ማማዎች ላይ ግምገማ ፣ የመዋቅር ምዘና፣
የምህንድስና ትንተና ፣ የጥገና ስራዎች ማጠናከሪያዎችን ለማከናወን ብቃቱና ከፍተኛ ልምዱ ያላቸውን የግብአት
አቅራቢዎች ለማሳተፍ አስቧል።
ይህ ፍላጎት ያላቸውን ተሳታፊዎች ለማካተት የተሰጠ መግለጫ (EOI) በቴሌኮም የማማ ግንባታ የምህንድስና ዘርፉ
ላይ አስተማማኝና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች ለመለየት ያለመ ነው ። ከታች ዋና ዋና ዝርዝር መስፈርቶች ያካተተ
የጨረታ መጠየቃ (RFP) ለተጫራቾች ተጋርቷል ።
II. ፍላጎትን ማሳወቂያ
ግባቶችን ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች ከዚህ በታ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ስለመስጠታቸው የብቃት
ማረጋገጫ ማሳየት አለባቸው።

  • የማማዎች ምዘናና ምርመራ
    I. የማማዎቹ አወቃቀር ፣ የመሰረት ጥንካሬና እና በማማው ላይ የተገጠሙ መሣሪያዎችን ዝርዝር ምርመራ
    II. ዝርዝር የምርመራ መረጃዎች፣ የምህንድስና መመዘኛዎችንና የምስል ማስረጃዎች ጥንቅር።
    III.የተደረጉ የምርመራ ውጤቶችን ዲጂታል በሆነ መንገድ በማቅረብ በሳፋሪኮም የታወር አስተዳደር ሲስተም
    በኩል ማስገባት።
  • የምህንድስና ምዘና
    I. ዝርዝር የኢዲት ሪፖርት ማደራጀት
    II. ተቀባይነት ያለው የታወር ትንተና ሶፍትዌር በመጠቀም መዋቅራዊ ትንተና ማቅርብ።
    III.ሙያዊ የምህንድስና ምክረ ሃሳቦችንና የጥገና ሙሉ እቅዶችን ማዘጋጀት።
    IV.እንደ አስፈላጊነቱ የማጠናከሪያ ዘዴዎችን ማዘጋጀት።
    ▪ ማማዎችን የማጠናከርና ጥገና ስራ
    I. የማማዎች መሠረትን የማጠናከር ስራዎችን አፈፃፀም
    II. እያንዳዱን የማማ ክፍሎችን በሌላ ተለዋጭ ዕቃዎችን በመተካት መጠገን።
    III.ዝገት ካለ ማረምና እንዳይከሰት የቅድሚያ ጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰደ ።
    IV.በቴሌኮሙኒኬሽን የማማዎች ግንባታ ወቅት ቅድሚያ ደህንነትን ያስቀደመ አፈጻጸም መከተል ።
    III. ዋነኛ የአቅራቢዎች (ተጫራቾች) መሠረታዊ መመዘኛ መስፈርቶች።
    መስፈርቶች መገለጫዎች
    ህጋዊ ማንነት፤
    ለሁሉም የተጫራች ሰነዶች
    ተፈላጊ ብቃት
    የተጫራችነት የምስክር ወረቀቶች
    የሁሉም ተጫራቾች ሰነዶች !
    ሁሉም አቅራቢዎች ህጋዊ የሆነ ምዝገባ ያስፈልጋቸዋል ። (ህጋዊ የምዝገባ
    የምስክር ወረቀት)
    ሁሉም ተጫራች ከዚህ በፊት በማንኛውም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት
    ወይንም የዓለም ባንክ ወይም በማንኛውም የዓለም አቀፍ ተቋማት እግድ
    ተጥሎበት በተመሳሳይ ውድድሮች ላይ እንዳይሳተፍ ያልተከለከለ፣ ወይም
    ብቁ ያልሆነ ተብሎ ያልተፈረጀ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
    ተጫራቾች ህጋዊ የሆነ በኢትዮጵያ የንግድ ሚኒስቴር የምዝገባ ሂደት ውስጥ
    በማለፍ የተረጋገጥ ሀገር በቀል ድርጅት መሆኑን የሚያሳይ መሆን ይገባዎል
    ። ከሀገር ውስጥ ተቋም ጋር በትብብር የሚሰራ የውጭ ሀገር አቅራቢ ከሆነ፣
    ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ (ኢአይኤ) ሰነዶችን በማስገባት ከኢአይኤ
    የተሰጠ የንግድ ፈቃድና የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማግኘት አለባቸው። (
    የምስክር ወረቀት ካለ ቅጂውን ማቅረብ ያስፈልጋል)ተጫራቹ ከአገር ውስጥ
    አጋሩ ጋር በጋራ ለመስራት የተሰማምበትን (JV) ሊያቀርብ ይገባል።
    ▪ የተጫራቾች የድርጅት መግለጫ ለተፈልገው አገልግሎት በሚሆን
    መንገድ ከ25 ገፅ ባልበለጠ መቅረብ አለበት
    ▪ የንግድና ምዝገባ እና /ወይንም የመመስረቻ ሰነድ
    ▪ ወቅታዊ የግብር ከፋይነትን የሚያረጋግጥ ከሚመለከተው የታክስና ግብር
    ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ የግብር ምዝገባ/ክፍያ የምስክር ወረቀት፣
    ወይንም በልዩነት እንደዚህ አይነት ልዩ መብት የሚያገኝ ከሆነ የግብር
    ነፃነት የምስክር ወረቀት።
    ▪ አስፈላጊ ከሆነ የንግድ ስም ምዝገባ ሰነድ ፤
    ▪ የቫት ተመዝጋቢነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
    ▪ እንደአስፈላጊነቱ የጥራት ማረጋገጫ (ለምሳሌ ISO፣ ወዘተ) እና/ወይም
    ከአቅራቢ ተቋማት የተሰጡ ሌሎች ተመሳሳይ የምስክር ወረቀቶች፣
    እውቅናዎች፣ ሽልማቶች፣ ምስጋናዎች እና የብቃት ማረጋገጫ ሰነዶች
    ▪ የአካባቢ ጥበቃ ለማረጋገጥ መቻሉን የሚያሳዩ የምስክር ወረቀቶች፣
    እውቅናዎች (ለምሳሌ ISO 14001, 14064) እና በንግድ ስራዎቹ
    ውስጥ ዘላቂ እና ጉዳት የማይስከትሉ ተፈጥሯዊ ኡደቱን የማያዛቡ
    ተጽእኖችን ለመቀነስ የሚረዱ አሰራሮች ሌሎች ማስረጃዎች።
    ▪ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት የተሰጠ ፈቃድ
    ▪ የJV፣ የኮንሰርቲየም ወይም የሽርክና ስምምነት፣ አቅራቢው በኢትዮጵያ
    ውስጥ ወይም ከአገር ውጭ ለሚገኝ ሌላ አካል ጋር በጋራ ለማስራት
    ያለውን ፍላጎት የሚያሳይ መገለጫ እያቀረበ ከሆነ።
    ከዚህ በፊት የተሞከሩ ግን
    ያልተሳኩ ስራዎች
    ተጫራቾች ባለፉት 5 ዓመታት ውስጥ ከገቡት የውል ስምምነቶች መካከል
    ያልተሳኩ ካሉ እንዲገልጽ።
    ከፍርድ ቤት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ተጫራቾች ባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ በተለያዩ ጉዳዮች የፍርድ ቤት
    ክሶች/ክርኮሮች ከነበሩባቸው ብይኖቹን ያሳውቃሉ ።
    የፋይናንስ ተደራሽነት ተጫራቹ ሶስት (3) ዓመታትን ወደ ኃላ በመመለስ የፋይናንስ ኦዲት
    ሪፖርቶችን ማቅረብ አለበት።
    (በJV/ኮንሰርቲየም/ የሚሳተፉ ማህበራት በሙሉ ይህንን መስፈርት በጋራ ማሟላት አለባቸው።

IV. የቴክኒክ መስፈርቶች
VI. ቀጣይ እርምጃዎች
V. ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሾችን ማቅረብ
ማስታወሻ
ፍላጎት ያላቸው ማንኛውን ተጫራች ከላይ በተዘረዘሩት ዝርዝር መሰረታዊ መስፈርቶች መሰረት በማደርግ
ሰነዶቻቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
በጨራታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ፍላጎት ተጫራቾች የፍላጎት መግለጫውን (EOI) በሶፍት ኮፒበማሸጋጀት
bids@safaricom.et ይህ የጨረታ በይፋ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስገባት
አለባቸው።

  • የቀረቡትን የፍላጎት መግለጫዎች (EOI) መገምገም
  • የመጀመሪያውን ቅድመ ሁኔታ ያሟሉ ተጫራቾችን መለየት
  • የፕሮፖዛል ጥያቄ (RFP) ማውጣት።
  • ቴክኒካዊ እና የንግድ ግምገማዎችን ማካሄድ
  • ለአሸናፊው ተጫራች የውል ማዘጋጀት።
  1. ቅድመ ምዘናውን ያለፉ ተጫራቾች ብቻ ወደ ቀጣይ የRFP ሂደት ይሸጋገራሉ።
  2. ምንም ዓይነት የዋጋ ተመን በዚህ የፍላጎት መግለጫ (EOI) ጋር ተያይዞ መቅረብ የለበትም።
  3. ሳፋሪኮም ቴሌኮሚኒኬሽን ኢትዮጵያ ለዚህ የፍላጎት መግለጫ (EOI) ከቀረቡ ፕሮፖዛሎች የመምረጥ
    ወይም ሙሉ በሙሉ የመሻር መብቱ የተጠበቀ ነው። ማንኛውም እንደዚህ አይነት ውሳኔዎች የመጨረሻ
    ይሆናሉ ፤ በመሆኑም የአሰራሩን ውጤት ለተጫራቾች ከማሳወቅ ውጭ ምንም አይነት ግንኙነት
    አይደርግም።
  4. ተጫራቾት ይህንን ፍላጎት መግለጫውን (EOI) አዘጋጅቶ ለማቅረብ የሚያወጡትን ማንኛውንም ወጪዎች
    በራሱ ይሸፈናሉ።

Lammif Initiative for Inclusive and Informed Life(L3IL)

0

purchase of 1 Electric vehicle

The Specification of the car to be purchased is:

Foton General EV (Da Jiangjun EV) — 83.57 kWh 4WD Dual-Motor Pickup (2026 model)

– Body type: Full-size double-cab electric pickup truck, 5 seats

– Length × Width × Height: 5,630 (5,340) × 1,940 × 1,870 mm

– Wheelbase: 3,400 / 3,110 mm

– Cargo bed (L × W × H): 1,810 (1,520) × 1,580 × 440 mm, spray-on bed liner

– Ground clearance: 200 mm

– Minimum turning radius: 6.75 m

– Tyres: 265/65 R17

– Powertrain: Battery electric (BEV), dual-motor, four-wheel drive (4WD)

– Motors: 100 kW front + 150 kW rear (250 kW combined)

– Torque: 176 N·m front + 340 N·m rear (516 N·m combined)

– Battery: 83.57 kWh, LFP (lithium iron phosphate), liquid-cooled

– Range: 505 km (CLTC)

– Fast charging (DC): 20%–80% in approx. 36 min

– AC charging: 20%–100% in approx. 11.5 h

– Suspension: Front double wishbone / rear leaf spring

– Steering: Electric power steering

– Brakes: Four-wheel disc brakes, electronic parking brake (EPB)

– V2L (vehicle-to-load): Standard — powers tools and equipment from the battery

– Infotainment: 10.25-inch touchscreen with voice control, GPS + BeiDou navigation, Bluetooth,

4G connected services

– Interior: Leather seats, 40/60 split rear seat, multifunction steering wheel, push-button start

– Interior colour: Black

– Condition: Brand-new, unregistered

Adress: Oromia Region Arsi Zone, Asella Town, Athlete Kenenisa Bekele Polytechnic College, Office number: 321

P.O BOX 331 Asella Posta Wekil.

Contact address: +251913516014

Email: getahunl3il@gmail.com

DOUBLE CABIN PICK UP VEHICLE Purchase

0

Bere sericulture production Plc would like to purchase a DOUBLE CABIN PICK UP VEHICLE. The vehicle specification and bidders requirements are presented below        

Detail Specification for DOUBLE CABIN PICK UP VEHICLE Purchase

S/NDescriptionSpecification  for double Pick Up Vehicle
1MakeP/UP, Double Cabin, 4Doors, 4WD, Diesel or electric,  Power windows
2ModelLatest model (2020-2026)
3No. of Cylinders4
4Seating Capacity2+3=5
5Tire SizeStandard
6Fuel TypeDiesel/electric
7Fuel Tank CapacityStandard 
8ColorAny
9AirbagsDriver & Front passenger
10WithAir Conditioner, Radio, STEREOS, Touch Screen
11Year of Manufacture-2020 onwards
12Withrecommending  accessories
13Fuel Tank80Lts
14Optional Put Lockable box at the back to transport small items
15Full option 

Bidders must present:

  1. Renewed license
  2. Registration Certificate
  3. TIN certificate
  4. VAT certificate
  5. Import license
  6. Tax clearance
  7. VAT registered
  8. Should agree to supply the vehicle within two weeks period 

Interested and qualified bidders should submit their price offer within 5 consecutive working days in a sealed envelope. Bidders could get our application format through request by our email beresericulture@gmail.com. Or call 097707 8515 or in person from our office located in Arba Minch. The bid will be opened in front of the bidders or with their legal representatives. The company has the right to cancel the bid partially or fully.