Wednesday, November 4, 2026
Home Blog Page 5

UNHCR

0

የህዝብ ማስታወቂያ                                                                           13 ጥቅምት 2019

በአዲስ አበባ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ለሰፊው ህዝብ እንደሚከተለው ማሳወቅ ይፈልጋል።

በዩኤንኤችሲአር (UNHCR) ስም የሸቀጦች እና የአገልግሎት ጨረታዎችን እያወጡ ነው በሚል ተጠርጣሪ/አጭበርባሪ የህብረተሰብ ክፍሎች  የጨረታ ሰነድ እንዲገዙ ወይም በአዎንታዊ መልኩ ጥቅም ለማግኘት እና ውሉን ለመስጠት የተወሰነ የገንዘብ መጠን ለ UNHCR በሃሰተኛ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ገንዘብ እንዲያስገቡ በመጠየቅ በአዲስ አበባ ከተማ ፡ በአካባቢው እና ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ  መኖራቸውን ሰምተናል። 

ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ሁሉ UNHCR የማይወክሉ ወይም  ለUNHCR የማይሠሩ፣ እንዲሁም UNHCR የጨረታ ሰነዱን የማይሸጥ መሆኑን፣ ማንኛውም ድርጅት ወይም የንግድ ድርጅት የጨረታ ሰነዱን እንዲገዛ ወይም ማንኛውንም ገንዘብ ለUNHCR በቅድሚያ እንዲከፍል እንደማይጠይቅ ለማሳወቅ እንወዳለን። የዩኤንኤችሲአር የጨረታ ሰነዶች ከክፍያ ነፃ እና በኢትዮጵያ መንግስት የተመዘገበም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ማንኛውም በህጋዊ ለተቋቋመ አካል ክፍት ነው። UNHCR ጨረታውን ለሸቀጦች ወይም አገልግሎቶች ሲከፍት በአገር ውስጥ በሚገኙ የዜና ወረቀቶች/ጋዜጦች ላይ በግልጽ ማስታወቂያ ይወጣል እንዲሁም በ UN Global ድረ-ገጽ ላይ (UNGM.org) ይጫናል።

ስለሆነም ከላይ በተገለፀው መሰረት ህብረተሰቡ በሀሰተኛ የጨረታ ሰነድ ከሚሸጡ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ UNHCR ይመክራል። UNHCR ለእንደዚህ አይነት ክስተቶች ምንም አይነት ሀላፊነት አይወስድም ። ህብረተሰቡ መሰል ጉዳዮችን ለብሄራዊ ደህንነት ቢሮዎች (ፖሊስ እና ሌሎች) ጥቆማ እንዲያደርግ ይመከራል። ከዩኤንኤችሲአር ጋር በህጋዊ መንገድ የንግድ ስራ ለመስራት ፍላጎት ያለው አካል/ኩባንያ በቀጥታ የዩኤንኤችሲአር ቢሮ እንዲያነጋግር ወይም በየጊዜው በአገር ውስጥ ጋዜጦች እና በመስመር ላይ በ UN ድህረ ገጽ ላይ በሚወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተሰጠውን መመሪያ እንዲከተሉ ይመከራል።

የአቅርቦት አስተዳደር አገልግሎቶች፣ የዩኤንኤችስአር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት፣ አዲስ አበባ

UNECA

0

UNECA

Title of the EOI:HP Color and black LaserJets Printers, cartridges, drums, image transfer kit, ADF roller maintenance kit andpreventive maintenance kits
 
Date of this EOI:23 October 2026 Closing Date for Receipt of EOI:30 October 2026
 
RFI Number: RFIUNECA24842 Beneficiary Country/Territory:Ethiopia
 
Commodity/Service category:  Office Equipment & Supplies 
For queries & to submit RFI response through:   shiferaw3@un.org;
 
UNSPSC Code: 744000000 – Office Equipment and Accessories and Supplie; 44100000 – Office machines and their supplies and accessories; 44103100 – Printer and facsimile and photocopier supplies
DESCRIPTION OF REQUIREMENTS        
  This Request for Information (RFI) is issued solely for information and planning purposes to conduct market  research. It does not constitute a solicitation or a commitment to implement a procurement process, nor does it bind the United Nations (UN) or the Economic Commission for Africa (UNECA) to issue a contract or  pay for any costs incurred in the preparation or submission of responses.   The primary objective of this RFI is to evaluate market capabilities, determine commercial viability, and  obtain industry feedback on the most appropriate operational and procurement structure for UNECA’s food and beverage services.Information provided will be treated as strictly confidential and used exclusively for internal UN planning only.     NFORMATION REQUESTED FROM VENDORS 1. Vendors are requested to indicate whether they would be interested in participating in a future similar bid. 2. Company Profile & Capabilities and relevant Experience. 3. technical verification 4. Financial information 5. Delivery and supply flexibility   For more details and for the Response Format, please use this link:UNPD Internet Site: https://www.un.org/Depts/ptd/sites/www.un.org.Depts.ptd/files/pdf/rfi24842.pdf  or  https://www.ungm.org/Public/Notice/319544  

Be Yosef Yeljoch Bet

0

የጨረታ ማስታወቂያ
በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ በዚሁ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡-
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት
ሕጋዊ የታደሰ የግንባታ ፍቃድ
(TIN) No. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጁ ያገለገሉ እቃዎች፡–
መኪና ፣ ሶፋ፣ ፍሪጅ ፣ ቴሌቪዥን ፣ ኮምፒውተር ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የብረት አልጋ፣ የብረት በሮች፣ የብረት መስኮት እና ሌሎች ያላቸው ብረታብረቶችን ከላይ የተገለፁ መስፈርቶችን አሟልቶ መወዳደር የሚችል ተወዳዳሪ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10(አስር) ቀናት ለውድድር የሚቀርቡትን ዕቃዎች መጎብኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡– አዳማ ከተማ ደደቻ አራራ ወረዳ ደራርቱ ህንፃ ጀርባ
ማሳሰቢያ፡– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
ለተጨማሪ መረጃ 0911017510 / 0989326988

IRC

0

Invitation For Bid

The International Rescue Committee (IRC) is one of the world’s leading humanitarian and development organizations, operating in over 40 countries to deliver relief, rehabilitation, and post-crisis recovery services. Since initiating operations in Ethiopia in 2000 in response to severe drought, the IRC has implemented integrated emergency and development programs across six regions of Ethiopia. Its programming spans health, water and sanitation, economic recovery, women’s protection and empowerment, education, child protection, and multi-sectoral responses.

IRC invites the sealed bids from all eligible and qualified bidders, technically competent, and having valid licenses for the current Ethiopian FY 2018/ 2019 EC/2026 GC to provide the service below:

Consultancy for Cost-Effectiveness of the Indigo backpack cold chain system in six conflict-affected fragile and hard to reach regions, Ethiopia. 

The Complete set of bidding documents in English for the Consultancy service above can be obtained from the IRC Addis Ababa office located at:  

International Rescue Committee, Addis Ababa Office

SETS building 7th floor

Jackros to Salitemihret Road, Around Robera Coffee

Tel: 0116 63 83 02, 0116 636 735/6/7

Fax:0116 62 00 19

Addis Ababa Office

Late bids cannot be accepted. Tender will be closed on November 16, 2026, at 4:00 PM.

The prospective vendor shall present with their company name and sign to acknowledge receipt of the bid documents.

IRC shall not be bound to accept the lowest-priced bid or any bid submitted, and any form of canvassing will lead to automatic disqualification.

IRC Ethiopia country Program reserves, at its sole discretion, the right to select or reject either totally or partially any or all proposals made in the context of the request for proposal.