Monday, August 24, 2026

ለብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ

 እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክስዮኖች ኅዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሔዱት 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኩባንያው ባለአክስዮኖች በ2018 ዓ.ም. በሚያካሒዱት 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ወቅት በሚደረገው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን መልምሎ ለጉባኤው የሚያቀርብ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ መሰየሙ ይታወሳል፡፡

በዚሁ መሰረት አስመራጭ ኮሚቴው በኢትዮጵያ የንግድ ሕግና ሌሎች አግባብነት ባላቸው አዋጆች፤ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SIB/48/2019 ሌሎች አግባብነት ባላቸው መመሪያዎች፤ በኩባንያው መመስረቻ ጽሁፍ፤ እንዲሁም  በኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የጥቆማ እና የምርጫ አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ  መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ከባለአክስዮኖች ጥቆማ በመቀበልና አስፈላጊውን ማጣራት በማድረግ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት እጩ ሆነው የቀረቡት 18 (አሥራ ስምንት) እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 5 (አምስት) ተጠባባቂዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆኑን እንገልጻለን፡፡  

ተጽዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክስዮኖች ብቻ   ተጠቁመው ለምርጫ የቀረቡ እጩዎች

  1. ወ/ሮ ይመናሹ ካሳሁን  መኮንን
  2. ወ/ሪት ትዕግስት  ጌታቸው አርአያ
  3. ዶ/ር ተክለጻድቅ ሪባ አያኔ
  4. ጆሽዋ ሁለገብ  ኃ/የተ/ህብረት ሥራ ማህበር (ተወካይ አቶ ኃይሌ ኑሩ ሙራረ)
  5. አቶ ፈለቀ ጥበበ ወ/ሰማያት
  6. ዶ/ር ብሩክ አየለ አሳሌ

ተጽዕኖ ፈጣሪ  የሆኑ ባለአክስዮኖችን ጨምሮ በሁሉም ባለአክስዮኖች   ተጠቁመው ለምርጫ የቀረቡ እጩዎች

  1. ብርሃን ባንክ አ.ማ. (ተወካይ አቶ ኤርምያስ ተፈራ ሻውል)
  2.  አቶ ተስፋ ታደሰ ፊዳ
  3. ወ/ሮ ዘውዴ በላቸው መሸሻ
  4. ዶ/ር ሳለሁ አንተነህ ተማረ
  5. አቶ አዲሱ ደምሴ ባዩ
  6. አቶ ዳዊት ከበደ አበራ
  7. አቶ ዓብይ መልካ ሮሪሳ
  8. አቶ መላኩ አርጋሞ ሽቱ
  9. ኤደን ቢዝነስ አ.ማ. (ተወካይ ዶ/ር ዝናሬ ማሞ ኃይሌ)
  10. ግላንስ ትሬዲንግ  ኃ/የተ/የግል ማህበር (ተወካይ አቶ ብርሃኑ ጌታቸው ጌንሳቶ)
  11. አቶ ግርማ ቦርሼ ባቲ
  12. ወ/ሮ ሰላማዊት  ግርማ ታዬ

ተጠባባቂዎች

  1. አቶ ሮቤል መርሻ ጫንያለው
  2. ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ  ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ተወካይ አቶ በረከት ወ/ገብርኤል ግደይ)
  3. አቶ በየነ ዓለሙ ወ/ማርያም
  4. ዶ/ር ወርቁ  ኃይለማርያም መሐመድ
  5. አቶ ጀመራ ገመዳ መርሻ

የብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ

Hot this week

Production up, but the ‘cost’ variable weighs heavily

Production is up in 2021 for the Italian agricultural...

Luminos Fund’s catch-up education programs in Ethiopia recognized

The Luminos Fund has been named a top 10...

Well-planned cities essential for a resilient future in Africa concludes the World Urban Forum

The World Urban Forum (WUF) concluded today with a...

Private sector deemed key to unlocking AfCFTA potential

The private sector’s role is vital to fully unlock...

The FX Auction Meant to Restore Order Turns Two

The foreign-exchange auction turns two this month. Its 25...

Ethiopia dominates Kenya’s informal export market, claims over 50% share

Ethiopia has solidified its position as the premier destination...

Breaking the debt and currency cycle

Ray Dalio’s ‘How Countries Go Broke: The Big Cycle’...

Ethiopia targets China trade gap with export drive 

Ethiopia is stepping up efforts to narrow its widening...

Does the law of attraction really attract wealth?

The promise is irresistible. Think positively, visualise financial success,...

Ebola Cases in Congo Exceed 5,000, Government Data Shows

The number of confirmed Ebola cases in the ​Democratic...

Deadly Attacks on Aid Workers and Contractors Surge in South Sudan as UN Urges Protection

At least 36 humanitarian workers and contractors have been...
spot_img

Related Articles

Popular Categories

spot_imgspot_img