Sign in
Join
Home
Capital News
Editorial
Interview
Society
Opinion
Business & Economy
More
Vacancy & Bid
Arts and Culture
Sports
Entrepreneurs
ispot
Discourse with Dr. Desta
Doing Business
Advertisement
አማርኛ
Sign in
Welcome!
Log into your account
your username
your password
Forgot your password?
Create an account
About
Sign up
Welcome!
Register for an account
your email
your username
A password will be e-mailed to you.
About
Password recovery
Recover your password
your email
Search
Sign in
Welcome! Log into your account
your username
your password
Forgot your password? Get help
Create an account
About
Create an account
Welcome! Register for an account
your email
your username
A password will be e-mailed to you.
About
Password recovery
Recover your password
your email
A password will be e-mailed to you.
Tuesday, March 3, 2026
Login
Facebook
Instagram
Linkedin
Telegram
TikTok
Twitter
Youtube
Home
Capital News
Editorial
Interview
Society
Opinion
Business & Economy
More
Vacancy & Bid
Arts and Culture
Sports
Entrepreneurs
ispot
Discourse with Dr. Desta
Doing Business
Advertisement
አማርኛ
Search
Facebook
Instagram
Linkedin
Telegram
TikTok
Twitter
Youtube
Home
Capital News
Editorial
Interview
Society
Opinion
Business & Economy
More
Vacancy & Bid
Arts and Culture
Sports
Entrepreneurs
ispot
Discourse with Dr. Desta
Doing Business
Advertisement
አማርኛ
Search
Zemen Bank
wegagen capital updated
photo_2024-08-19_15-42-23
capital (550 x 90 px)
photo_2025-11-22_09-59-26
IMG_1124
AmharicNews
የዶላር የመሸጫ ዋጋ በ1.2...
February 21, 2026
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ፣...
AmharicNews
ብሔራዊ ባንክ በአይኤምኤፍ ምክረ-ሀሳብ...
February 11, 2026
👉 የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ለመክፈት ይቀመጥ የነበረው የ100 ዶላር ቅድመ-ሁኔታ ቀርቷል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከአለም...
AmharicNews
በአንድ ሳምንት ልዩነት የዶላር ዋጋ ጭማሪ አሳየ፤ ከፍተኛው መግዣ 155.05 ብር ደረሰ
February 3, 2026
0
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገ-ወጥ የውጭ ምንዛሬ ገበያ ላይ የታየውን የዋጋ መናር ለመቆጣጠር እየወሰደ በሚገኘዉ እርምጃ፣ ዛሬ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በባንኮች በኩል የሚሸጠው የዶላር ዋጋ 155.05 ብር መድረሱ ታውቋል። ይህ እርምጃ የመጣው በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ እስከ 190 ብር አሻቅቦ በነበረበት ወቅት ነው። የዶላር ፍላጎቱ ድንገት የጨመረው በቻይና አዲስ ዓመት ምክንያት ነው። የካቲት ወር ላይ በቻይና ፋብሪካዎችና ወደቦች ሥራ ስለሚያቆሙ፣ ኢትዮጵያውያን አስመጪዎች እስከ ሚያዝያና ግንቦት የሚበቃቸውን ዕቃ አሁኑኑ ለማዘዝ ዶላር ፍለጋ ወደ ገበያው ጎርፈዋል። ይህ ግፊት በጥቁር ገበያው ላይ ትልቅ የዋጋ ንረት ፈጥሮ ነበር። ይህንን የፍላጎት ግፊት ለመቀነስ ባንኩ ባለፈው ሳምንት (ጥር 19) ሪከርድ የሆነ የ500 ሚሊዮን ዶላር ልዩ ጨረታ በማካሄድ ባንኮች የአስመጪዎችን ፍላጎት እንዲያሟሉ አድርጓል። በሌላ በኩል ደግሞ ንኮች የብድር ሰነድ (LC) ሲከፍቱ የጉምሩክ ኮሚሽንን የዋጋ መረጃ እንዲጠቀሙ ታዘዋል። ይህም አስመጪዎች ዕቃዎችን ከትክክለኛ ዋጋቸው በታች በማስመዝገብ በሕገ-ወጥ መንገድ ዶላር እንዳያወጡ ይከለክላል። ዛሬ ማክሰኞ ጥር 26፤2018 ዓ.ም....
AmharicNews
መንግሥት በነዳጅ ላይ ሲያደርግ...
February 3, 2026
መንግሥት ላለፉት አራት ዓመታት በነዳጅ ምርቶች ላይ ሲያደርግ የነበረውን ድጎማ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስ፣ እስከ...
AmharicNews
በጥቁር ገበያ ያለው የምንዛሬ...
January 31, 2026
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ካለው አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማዕቀፍ ውስጥ ዋነኛው የሆነው የውጭ ምንዛሬ...
AmharicNews
መንግሥት በነዳጅ ላይ ሲያደርግ የነበረውን ድጎማ...
February 3, 2026
መንግሥት ላለፉት አራት ዓመታት በነዳጅ ምርቶች ላይ ሲያደርግ የነበረውን ድጎማ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስ፣ እስከ መጪው የካቲት 2018 ዓ.ም. መጨረሻ...
AmharicNews
በጥቁር ገበያ ያለው የምንዛሬ ዋጋ ልዩነት...
January 31, 2026
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ካለው አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማዕቀፍ ውስጥ ዋነኛው የሆነው የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን የማድረግ ሂደት፣...
AmharicNews
በኢትዮጵያ የሚገኘውን...
January 26, 2026
በኢትዮጵያ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘውን ግዙፉን የኩርሙክ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ጨምሮ በአፍሪካ ሦስት ዋና ዋና ይዞታዎች ያሉት አላይድ ጎልድ...
AmharicNews
ብሔራዊ ባንክ...
February 11, 2026
👉 የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ለመክፈት ይቀመጥ የነበረው የ100 ዶላር ቅድመ-ሁኔታ ቀርቷል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ጋር...
AmharicNews
ዮሐንስ አያሌው...
February 4, 2026
የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)፣ በቅርቡ የፕሬዝዳንት ለውጥ ባደረገው ፀደይ ባንክ ውስጥ አቶ...
AmharicNews
በአንድ ሳምንት...
February 3, 2026
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገ-ወጥ የውጭ ምንዛሬ ገበያ ላይ የታየውን የዋጋ መናር ለመቆጣጠር እየወሰደ በሚገኘዉ እርምጃ፣ ዛሬ ጥር 26 ቀን...
AmharicNews
አዋሽ ካፒታል እና ገዳ ሴኩሪቲስ የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ የንግድ አባላት ሆኑ
የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ አዋሽ ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አ.ማ እና ገዳ ሴኩሪቲስ ዲለርስ አ.ማ የገበያው አዲስ የንግድ አባላት ሆነው መቀላቀላቸውን በይፋ አስታወቀ። ይህን ተከትሎ በገበያው ውስጥ ያሉትን ጠቅላላ የንግድ አባላት ቁጥር ወደ አምስት ያሳደገ ሲሆን፣ ተቋማቱ አባል መሆን የቻሉት በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የሥራ ፈቃድ አግኝተው አስፈላጊውን ተቋማዊና ተግባራዊ ዝግጅት ማጠናቀቃቸው ከተረጋገጠ በኋላ መሆኑ ተጠቁሟል። እንደ ሙሉ የንግድ አባልነታቸው፣ አዋሽ...
AmharicNews
አላይድ ጎልድ በመጪዉ ሚያዚያ ወር በኢትዮጵያ የወርቅ ምርት ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ
የካናዳው "አላይድ ጎልድ" ኩባንያ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘው የኩርሙክ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት በመጪው ሚያዝያ ወር ስራ እንደሚጀምር አስታወቀ። ኩባንያው ፕሮጀክቱ በ2026 ሶስተኛ ሩብ ዓመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት እንደሚሸጋገር የገለጸ ሲሆን፣ በየዓመቱ 290 ሺህ አውንስ ወርቅ ለማምረት አቅዷል። የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ፒተር ማሮን እንደገለጹት፣ ኩባንያው ለፍለጋ ስራ በየዓመቱ 8 ሚሊዮን ዶላር የመደበ ሲሆን፣ በቀጣይ አምስት ዓመታት ውስጥ የወርቅ...
AmharicNews
በኢትዮጵያና በአምስት የአፍሪካ ሀገራት የፀሐይ ኃይል ግብርናን ለማስፋፋት የ50 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተፈቀደ
የአለም ባንክ እና የሮክፌለር ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ጨምሮ በስድስት የአፍሪካ ሀገራት የፀሐይ ኃይልን በመጠቀም የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ ለተቀረጸው ፕሮጀክት የ50 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን አስታወቁ። ይህ በዋሽንግተን ዲሲ መቀመጫውን ባደረገው "ክላስፕ" በተሰኘ ግብረ-ሰናይ ድርጅት የሚመራው ፕሮጀክት፤ በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ የግብርና መሣሪያዎች ለገበሬዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ ለማድረግ ያለመ ነው። ፕሮጀክቱ በዋናነት ትኩረት የሚያደርገው በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ የምርት ማከማቻ ቅዝቃዜ ክፍሎች፣ ማቀዝቀዣዎች፣ የውሃ...
AmharicNews
አይ.ኤፍ.ሲ በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ የሸራተን ሆቴል ፕሮጀክቶች የ80 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለመስጠት እቅድ መያዙ ተነገረ
የዓለም ባንክ የግል ዘርፍ አበዳሪ የሆነው ኢንተርናሽናል ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ፣ በኢትዮጵያ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት ለሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እስከ 80 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ( በግምት ወደ 12.4 ቢሊዮን ብር ) የሚደርስ የብድር ኢንቨስትመንት ለማቅረብ ማቀዱን ይፋ አደረገ። ተቋሙ ያቀረበው የብድር ድጋፍ ዓላማውም በሀገሪቱ ታዋቂ የሆነውንና ለረጅም ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውን ሸራተን አዲስ ሆቴልን በከፍተኛ ደረጃ ለማደስና...
AmharicNews
በደረሰኝ እጥረት ምክንያት ይጣል የነበረው የ35 በመቶ የንግድ ትርፍ ግብር ውሳኔ ተቀየረ
በኢትዮጵያ የሥጋ ኤክስፖርት ዘርፍ ውስጥ ለዓመታት እንቅፋት ሆኖ የቆየውና ላኪዎች ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሮ የነበረው የታክስ አወሳሰን ሥርዓት መሠረታዊ ለውጥ እንደተደረገበት ተገልጿል። የገቢዎች ሚኒስቴር እና የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጡት አዲስ መመሪያ መሠረት፣ ቀደም ሲል የሥጋ ላኪዎች ከቁም እንስሳት አቅራቢዎች ጋር በሚያደርጉት ግብይት ላይ ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ባለመቻላቸው ምክንያት ይጣልባቸው የነበረው የ35 በመቶ የንግድ ትርፍ ግብር ውሳኔ እንዲቀየር ተደርጓል። በኢትዮጵያ የቁም እንስሳት አቅርቦት...
AmharicNews
አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ 261 ሚሊዮን ዶላር እንዲለቀቅ ወሰነ
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ በኢትዮጵያ እየተተገበረ ባለው የተራዘመ የብድር አቅርቦት ፕሮግራም ላይ አራተኛውን ግምገማ በማጠናቀቁ፤ አገሪቱ የ261 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ብድር እንድታገኝ መወሰኑን አስታወቀ። ይህ ውሳኔ ኢትዮጵያ በፕሮግራሙ ሥር እስካሁን ያገኘችውን ጠቅላላ የገንዘብ መጠን ወደ 2.183 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያደረገው ሲሆን፣ ገንዘቡ አገሪቱ የውጭ ክፍያ ሚዛንና የበጀት ፍላጎቶቿን እንድታሟላ ይረዳታል። የድርጅቱ ምክትል ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናይጄል ክላርክ እንደገለጹት፣...
AmharicNews
በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገቱና የዜጎች የኑሮ ሁኔታ አለመጣጣም አሳሳቢ...
January 10, 2026
ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ከሚያስመዘግቡ አገራት ተርታ...
AmharicNews
የሐበሻ ቢራ ፋብሪካ በ40% ኤክሳይዝ ታክስ ምክንያት ሊመጣ የሚችለውን...
January 5, 2026
በኢትዮጵያ ቀዳሚ ከሆኑት የቢራ አምራቾች አንዱ የሆነው የሐበሻ ቢራ...
AmharicNews
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሙስናን ለመከላከል የሚያስችል “አደራ” የተሰኘ የዲጂታል የጥቆማ መድረክ ይፋ አደረገ
በአፍሪካ ግዙፍ ከሆኑ የሉዓላዊ ሀብት ፈንድ አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (ኢኢሆ)፣ በሚያስተዳድራቸው የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውስጥ የሚስተዋሉ የሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን ለመታገል ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ። ሆልዲንግሱ ይህንን ተግባር በዘመናዊ መንገድ ለመፈጸም የሚያስችለውን "አደራ" (Adera) የተሰኘ የዲጂታል ጥቆማ መቀበያ ድረ-ገጽ እና መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀምሯል። ይህ አዲስ መተግበሪያ በልማት ድርጅቶች ውስጥ ግልጽነትን እና ተጠያቂነትን ለማስፈን ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል። በዚህ መሰረት ማንኛውም...
AmharicNews
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በዳታ ጥቅሎች ላይ እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ጭማሪ አደረገ
በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ ኦፕሬተር በመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በዳታ (ኢንተርኔት) ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን ይፋ አደረገ። ኩባንያው ማሻሻያ ማድረጉን ቢገልጽም፣ ደንበኞች ግን የተደረገው ለውጥ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መሆኑን በመጥቀስ ቅሬታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። ካፒታል በተመለከተዉ ዝርዝር መረጃ መሠረት፣ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የዳታ ጥቅል አገልግሎቶች ላይ ከታኅሣሥ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሆነ...
AmharicNews
በኢትዮጵያ ደቡባዊ እና ምስራቃዊ...
በኢትዮጵያ ደቡባዊና ምሥራቃዊ አካባቢዎች እንዲሁም በጎረቤት ሶማሊያና ኬንያ የተከሰተው የድርቅ አደጋ ወደ ከፋ ደረጃ ተሸጋግሯል። እ.ኤ.አ ከጥቅምት እስከ ታኅሣሥ...
AmharicNews
ምክር ቤቱ ከ55 ዓመታት...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ፤ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል ሲሰራበት የቆየውንና...
AmharicNews
አዲሱ የንብረት ታክስ አዋጅ...
የክልል መንግስታት ተግባራዊ እንዲያደርጉት የተዘጋጀው አዲሱ የንብረት ታክስ ሞዴል አዋጅ፣ በሕግ ከታክስ ነጻ የተደረጉ ንብረቶችና ተቋማት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶች...
AmharicNews
በኢትዮጵያ የሚገኘው የስደተኞች ዕርዳታ...
በኢትዮጵያ የሚገኙ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችና መንግሥታዊ ተቋማት፣ ለስደተኞች የሚቀርበው ዕርዳታ በአስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ ካልተደገፈ መርሐ-ግብሩ ሙሉ በሙሉ ሊፈራርስ...
AmharicNews
የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና...
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለንግዱ ማኅበረሰብ የሚሰጠውን የሁለት ወሳኝ አገልግሎቶችን ማለትም የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባ እና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎት...
AmharicNews
አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ 261 ሚሊዮን...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ከኢትዮጵያ ጋር በ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር ፋሲሊቲ መርሃግብር በአራተኛው ግምገማ ላይ በባለሞያዎች ደረጃ...
AmharicNews
ሁሉም ባንኮች አዲስ እና...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከሁሉም ባንኮች የደንበኞች ሂሳብ ቁጥር ጋር የማጣመር ስራ በይፋ...
AmharicNews
ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተ የእሳተ...
በአፋር ክልል ኤርታሌ አቅራቢያ በ10 ሺህ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ በተባለ ፍንዳታ ምክንያት የህንድ አየር መንገዶች በረራዎችን መሰረዛቸው...
AmharicNews
ፒተር ንዴግዋን የተኩት ኤርሚያስ...
ሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ.፣ የኩባንያውን የአድቫይዘሪ ቦርድ ሊቀመንበርነት ቦታ ለአዲስ መሪ መስጠቱን አስታውቋል። የግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ (GPE) ቦርድ...
AmharicNews
ቡና ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን...
የቡና ባንክ አክሲዮን ማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን የተከፈለ ካፒታል በ2022 ዓ.ም. መጨረሻ (እ.ኤ.አ 2030) ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ...
AmharicNews
ከኢትዮጵያ ባህል ጋር ተቃራኒ...
የትምህርት አዋኪ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ ግለሰቦች እና ተቋማት እስከ 150,000 ብር ቅጣት በአዲሱ ደንብ ይጠብቃቸዋል ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማትና አካባቢያቸው የትምህርት...
AmharicNews
በትግራይ የካናዳ ኩባንያ ማዕድን...
በትግራይ ክልል ውስጥ ከሁለት ዓመታት የእርስ በርስ ግጭት በኋላ፣ በዓለም አቀፍ ላይ የሚስተዋለዉን የወርቅ ዋጋ መናር ተከትሎ በቢሊዮን የሚቆጠር...
AmharicNews
ከኢትዮጵያ ባህል ጋር ተቃራኒ የሆኑት ‘Crazy Day’፣ ‘Valentine Day’...
የትምህርት አዋኪ ድርጊቶችን የሚፈጽሙ ግለሰቦች እና ተቋማት እስከ 150,000 ብር ቅጣት በአዲሱ ደንብ ይጠብቃቸዋል ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማትና አካባቢያቸው የትምህርት አዋኪ ጉዳዮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያለመ አዲስ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ረቂቅ ደንብ ማውጣቱን አስታውቋል። ይህ ደንብ ከኢትዮጵያውያን ወግና ልማድ ጋር ይቃረናሉ ተብለው የተለዩ የውጭ ባህላዊ ልማዶችን ጨምሮ፣ እየጨመረ የመጣውን አዋኪ ጉዳዮች ለመግታት ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል። የደንቡ ዋና ዓላማ በትምህርት ቤቶችና አካባቢ የሚስተዋሉ አዋኪ ጉዳዮችን በመከላከል፣ ሁለንተናዊ ስብዕናው የተሟላ፣ በመልካም ሥነ-ምግባር የታነፀና ግብረ-ገብነትን የተላበሰ ብቁ ትውልድ እንዲፈጠር ማስቻል ነው። ደንቡ የኢትዮጵያውያንን ባህልና ወግ የሚቃረኑ ተብለው በግልጽ የተዘረዘሩ አሉታዊ መጤ ድርጊቶችንና...
AmharicNews
በትግራይ የካናዳ ኩባንያ ማዕድን ቦታዎች ላይ ህገወጥ የማዕድን ቁፋሮ...
በትግራይ ክልል ውስጥ ከሁለት ዓመታት የእርስ በርስ ግጭት በኋላ፣ በዓለም አቀፍ ላይ የሚስተዋለዉን የወርቅ ዋጋ መናር ተከትሎ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚያንቀሳቅስ ሕገ-ወጥ የወርቅ ንግድ መፋፋሙን አዲስ የጋራ ምርመራ አመለከተ። ምርመራው እንደሚያመለክተው፣ የካናዳው ኩባንያ ኢስት አፍሪካ ሜታልስ ንብረት በሆኑት ማቶ ቡላ እና ዳ ታምቡክ ማዕድን ቦታዎች ላይ ሕገወጥ የማዕድን ማውጣት ተግባር በስፋት እየተፈጸመ ነው። ዘ ግሎብ ኤንድ ሜይል ከ ቡሮ ኦፍ ኢንቨስቲጌቲቭ ጆርናሊዝም ጋር ባደረጉት ምርመራ መሠረት፣ ሥራ ያልጀመሩና ተደራሽ አይደሉም የተባሉት እነዚህ ቦታዎች ላይ፣ የቀድሞ ወታደሮች እና የቻይና ማዕድን ቆፋሪዎች ስማቸው ያልተገለጸ ባለሀብቶች ድጋፍ አግኝተው ከ2024...